ሱራ At-Tin — The Fig

ሱራ At-Tin (The Fig) — 95/114 · 8 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።

وَٱلتِّينِ وَٱلزَّيۡتُونِ

በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡

Ayah 1

وَطُورِ سِينِينَ

በሲኒን ተራራም፤

Ayah 2

وَهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ ٱلۡأَمِينِ

በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡

Ayah 3

لَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ فِيٓ أَحۡسَنِ تَقۡوِيمࣲ‏

ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡

Ayah 4

ثُمَّ رَدَدۡنَٰهُ أَسۡفَلَ سَٰفِلِينَ

ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡

Ayah 5

إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ فَلَهُمۡ أَجۡرٌ غَيۡرُ مَمۡنُونࣲ‏

ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡

Ayah 6

فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعۡدُ بِٱلدِّينِ

ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ

Ayah 7

أَلَيۡسَ ٱللَّهُ بِأَحۡكَمِ ٱلۡحَٰكِمِينَ

አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡

Ayah 8