ሱራ Al-Kawthar — Abundance

ሱራ Al-Kawthar (Abundance) — 108/114 · 3 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።

إِنَّآ أَعۡطَيۡنَٰكَ ٱلۡكَوۡثَرَ

እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡

Ayah 1

فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنۡحَرۡ

ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡

Ayah 2

إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلۡأَبۡتَرُ

ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡

Ayah 3