ሱራ Al-Asr — The Declining Day, Epoch

ሱራ Al-Asr (The Declining Day, Epoch) — 103/114 · 3 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።

وَٱلۡعَصۡرِ

በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡

Ayah 1

إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لَفِي خُسۡرٍ

ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡

Ayah 2

إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلصَّبۡرِ

እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡

Ayah 3