ሱራ Al-Ikhlaas — Sincerity

ሱራ Al-Ikhlaas (Sincerity) — 112/114 · 4 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።

قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ

በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡

Ayah 1

ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ

«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡

Ayah 2

لَمۡ يَلِدۡ وَلَمۡ يُولَدۡ

«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡

Ayah 3

وَلَمۡ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ

«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

Ayah 4