ሱራ Al-Fil — The Elephant

ሱራ Al-Fil (The Elephant) — 105/114 · 5 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።

أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ

በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን

Ayah 1

أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلࣲ‏

ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡

Ayah 2

وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ

በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡

Ayah 3

تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةࣲ مِّن سِجِّيلࣲ‏

ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡

Ayah 4

فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفࣲ مَّأۡكُولِۭ

ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡

Ayah 5