ሱራ An-Naas — Mankind
ሱራ An-Naas (Mankind) — 114/114 · 6 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።
قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
Ayah 1مَلِكِ ٱلنَّاسِ
«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
Ayah 2إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ
«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
Ayah 3مِن شَرِّ ٱلۡوَسۡوَاسِ ٱلۡخَنَّاسِ
«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
Ayah 4ٱلَّذِي يُوَسۡوِسُ فِي صُدُورِ ٱلنَّاسِ
«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
Ayah 5مِنَ ٱلۡجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
Ayah 6