ሱራ Al-Masad — The Palm Fibre
ሱራ Al-Masad (The Palm Fibre) — 111/114 · 5 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።
تَبَّتۡ يَدَآ أَبِي لَهَبࣲ وَتَبَّ
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
Ayah 1مَآ أَغۡنَىٰ عَنۡهُ مَالُهُۥ وَمَا كَسَبَ
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
Ayah 2سَيَصۡلَىٰ نَارࣰ ا ذَاتَ لَهَبࣲ
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡
Ayah 3وَٱمۡرَأَتُهُۥ حَمَّالَةَ ٱلۡحَطَبِ
ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡
Ayah 4فِي جِيدِهَا حَبۡلࣱ مِّن مَّسَدِۭ
በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡
Ayah 5