ሱራ Al-Kaafiroon — The Disbelievers

ሱራ Al-Kaafiroon (The Disbelievers) — 109/114 · 6 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።

قُلۡ يَٰٓأَيُّهَا ٱلۡكَٰفِرُونَ

በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ

Ayah 1

لَآ أَعۡبُدُ مَا تَعۡبُدُونَ

«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡

Ayah 2

وَلَآ أَنتُمۡ عَٰبِدُونَ مَآ أَعۡبُدُ

«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡

Ayah 3

وَلَآ أَنَا۠ عَابِدࣱ مَّا عَبَدتُّمۡ

«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡

Ayah 4

وَلَآ أَنتُمۡ عَٰبِدُونَ مَآ أَعۡبُدُ

«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡

Ayah 5

لَكُمۡ دِينُكُمۡ وَلِيَ دِينِ

«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡

Ayah 6