ሱራ Ash-Sharh — The Consolation

ሱራ Ash-Sharh (The Consolation) — 94/114 · 8 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።

أَلَمۡ نَشۡرَحۡ لَكَ صَدۡرَكَ

ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡

Ayah 1

وَوَضَعۡنَا عَنكَ وِزۡرَكَ

ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡

Ayah 2

ٱلَّذِيٓ أَنقَضَ ظَهۡرَكَ

ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡

Ayah 3

وَرَفَعۡنَا لَكَ ذِكۡرَكَ

መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡

Ayah 4

فَإِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ يُسۡرًا

ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡

Ayah 5

إِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ يُسۡرࣰ ا

ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡

Ayah 6

فَإِذَا فَرَغۡتَ فَٱنصَبۡ

በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡

Ayah 7

وَإِلَىٰ رَبِّكَ فَٱرۡغَب

ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡

Ayah 8