ሱራ Quraish — Quraysh

ሱራ Quraish (Quraysh) — 106/114 · 4 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።

لِإِيلَٰفِ قُرَيۡشٍ

ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡

Ayah 1

إِۦلَٰفِهِمۡ رِحۡلَةَ ٱلشِّتَآءِ وَٱلصَّيۡفِ

የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡

Ayah 2

فَلۡيَعۡبُدُواْ رَبَّ هَٰذَا ٱلۡبَيۡتِ

ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡

Ayah 3

ٱلَّذِيٓ أَطۡعَمَهُم مِّن جُوعࣲ وَءَامَنَهُم مِّنۡ خَوۡفِۭ

ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡

Ayah 4