ሱራ Az-Zalzala — The Earthquake
ሱራ Az-Zalzala (The Earthquake) — 99/114 · 8 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።
إِذَا زُلۡزِلَتِ ٱلۡأَرۡضُ زِلۡزَالَهَا
ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤
Ayah 1وَأَخۡرَجَتِ ٱلۡأَرۡضُ أَثۡقَالَهَا
ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤
Ayah 2وَقَالَ ٱلۡإِنسَٰنُ مَا لَهَا
ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤
Ayah 3يَوۡمَئِذࣲ تُحَدِّثُ أَخۡبَارَهَا
በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡
Ayah 4بِأَنَّ رَبَّكَ أَوۡحَىٰ لَهَا
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡
Ayah 5يَوۡمَئِذࣲ يَصۡدُرُ ٱلنَّاسُ أَشۡتَاتࣰ ا لِّيُرَوۡاْ أَعۡمَٰلَهُمۡ
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡
Ayah 6فَمَن يَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ خَيۡرࣰ ا يَرَهُۥ
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
Ayah 7وَمَن يَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ شَرࣰّ ا يَرَهُۥ
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
Ayah 8