ሱራ Al-Maa'un — Almsgiving
ሱራ Al-Maa'un (Almsgiving) — 107/114 · 7 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።
أَرَءَيۡتَ ٱلَّذِي يُكَذِّبُ بِٱلدِّينِ
ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን)
Ayah 1فَذَٰلِكَ ٱلَّذِي يَدُعُّ ٱلۡيَتِيمَ
ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤
Ayah 2وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ ٱلۡمِسۡكِينِ
ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
Ayah 3فَوَيۡلࣱ لِّلۡمُصَلِّينَ
ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡
Ayah 4ٱلَّذِينَ هُمۡ عَن صَلَاتِهِمۡ سَاهُونَ
ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
Ayah 5ٱلَّذِينَ هُمۡ يُرَآءُونَ
ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡
Ayah 6وَيَمۡنَعُونَ ٱلۡمَاعُونَ
የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡
Ayah 7