ሱራ Ad-Dhuhaa — The Morning Hours
ሱራ Ad-Dhuhaa (The Morning Hours) — 93/114 · 11 አንቀጾች. በአረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ እና ያዳምጡ።
وَٱلضُّحَىٰ
በረፋዱ እምላለሁ፡፡
Ayah 1وَٱلَّيۡلِ إِذَا سَجَىٰ
በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤
Ayah 2مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ
ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡
Ayah 3وَلَلۡأٓخِرَةُ خَيۡرࣱ لَّكَ مِنَ ٱلۡأُولَىٰ
መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡
Ayah 4وَلَسَوۡفَ يُعۡطِيكَ رَبُّكَ فَتَرۡضَىٰٓ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
Ayah 5أَلَمۡ يَجِدۡكَ يَتِيمࣰ ا فَـَٔاوَىٰ
የቲም ኾነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)፡፡
Ayah 6وَوَجَدَكَ ضَآلࣰّ ا فَهَدَىٰ
የሳትክም ኾነህ አገኘህ መራህም፡፡
Ayah 7وَوَجَدَكَ عَآئِلࣰ ا فَأَغۡنَىٰ
ድኻም ኾነህ አገኘህ፤ አከበረህም፡፡
Ayah 8فَأَمَّا ٱلۡيَتِيمَ فَلَا تَقۡهَرۡ
የቲምንማ አትጨቁን፡፡
Ayah 9وَأَمَّا ٱلسَّآئِلَ فَلَا تَنۡهَرۡ
ለማኝንም አትገላምጥ፡፡
Ayah 10وَأَمَّا بِنِعۡمَةِ رَبِّكَ فَحَدِّثۡ
በጌታህም ጸጋ አውራ፤ (ግለጻት)፡፡
Ayah 11